ኩባንያችን ማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ፋና ዋጊ በመሆን ከአዲስ አበባ መስተዳድር ወጪ የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ጣቢያ/ Charging Station በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል
Our company, Marathon Motor Engineering, proudly inaugurated the first electric vehicle charging station in Hawassa City On March 3, 2026
የኤሌክትሪk መኪና ኃይል መሙያ ጣቢያ ( Fast charging Station ) በውቢቷ ሃዋሳ ከተማ
- Read Time: 1 min
- Hits: 29

